ትንቢተ ኢሳይያስ 59:2

ትንቢተ ኢሳይያስ 59:2 መቅካእኤ

ነገር ግን በደላችሁ በእናንተና በአምላካችሁ መካከል የመለያያ አጥር ሆናለች፤ እንዳይሰማም ኃጢአታችሁ ፊቱን ከእናንተ ሰውሮታል።