ትንቢተ ኢሳይያስ 58:8

ትንቢተ ኢሳይያስ 58:8 መቅካእኤ

የዚያን ጊዜ ብርሃንህ እንደ ንጋት ይበራል፥ ፈውስህም ፈጥኖ ይበቅላል፥ ጽድቅህም በፊትህ ይሄዳል፥ የጌታም ክብር በኋላህ ሆኖ ይጠብቅሃል።