ትንቢተ ኢሳይያስ 58:12

ትንቢተ ኢሳይያስ 58:12 መቅካእኤ

ከዱሮ ዘመን የፈረሱት ስፍራዎች ይሠራሉ፥ የብዙ ትውልድም መሠረት ይታነጻል፤ አንተም፦ ሰባራውን ጠጋኝ፥ የአውራ መንገድ አዳሽ ትባላለህ።