ትንቢተ ኢሳይያስ 56:2

ትንቢተ ኢሳይያስ 56:2 መቅካእኤ

ይህን የሚያደርግ ሰው ይህንንም የሚይዝ የሰው ልጅ፥ እንዳያረክሰው ሰንበትንም የሚጠብቅ እጁንም ክፋት ከማድረግ የሚጠብቅ ብፁዕ ነው።