ትንቢተ ኢሳይያስ 53:9

ትንቢተ ኢሳይያስ 53:9 መቅካእኤ

አሟሟቱን ከክፉዎችም ጋር፥ መቃብሩን ከባለጠጎችም ጋር አደረጉ፤ ግፍ ግን አላደረገም ነበር፤ በአፉም ተንኮል አልተገኘበትም ነበር።