የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ትንቢተ ኢሳይያስ 52:7

ትንቢተ ኢሳይያስ 52:7 መቅካእኤ

የምሥራች የሚናገር፥ ሰላምንም የሚያወራ፥ የመልካምንም ወሬ የምሥራች የሚናገር፥ መድኃኒትንም የሚያወራ፥ ጽዮንንም፦ አምላክሽ ነግሦአል የሚል ሰው እግሩ በተራሮች ላይ እጅግ ውብ ነው።