ትንቢተ ኢሳይያስ 51:5

ትንቢተ ኢሳይያስ 51:5 መቅካእኤ

ጽድቄ ፈጥኖ ቀርቦአል፥ ማዳኔም ወጥቶአል፥ ክንዴም በአሕዛብ ላይ ይፈርዳል፤ ደሴቶች እኔን በመተማመን ይጠባበቃሉ፥ በክንዴም ይታመናሉ።