የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ትንቢተ ኢሳይያስ 51:3

ትንቢተ ኢሳይያስ 51:3 መቅካእኤ

ጌታም ጽዮንን ያጽናናል፤ በእርሷም ባድማ የሆነውን ሁሉ ያጽናናል፤ ምድረ በዳዋንም እንደ ዔድን በረሀዋንም እንደ ጌታ ገነት ያደርጋል፤ ደስታና ተድላ ምስጋናና የዝማሬ ድምፅ ይገኝበታል።