ትንቢተ ኢሳይያስ 51:16

ትንቢተ ኢሳይያስ 51:16 መቅካእኤ

ሰማያትን እንድዘረጋ ምድርንም እንድመሠርት፥ ጽዮንንም፦ “አንቺ ሕዝቤ ነሽ” እንድል ቃሌን በአፍህ አድርጌአለሁ፥ በእጄም ጥላ ጋርጄሃለሁ።