የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ትንቢተ ኢሳይያስ 51:11

ትንቢተ ኢሳይያስ 51:11 መቅካእኤ

ጌታ የተቤዣቸው ይመለሳሉ ወደ ጽዮንም ይመጣሉ፤ የዘለዓለምም ደስታ በራሳቸው ላይ ይሆናል፤ ደስታንና ተድላን ያገኛሉ፥ ኀዘንና ልቅሶም ይሸሻል።