የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ትንቢተ ኢሳይያስ 50:7

ትንቢተ ኢሳይያስ 50:7 መቅካእኤ

ጌታ እግዚአብሔር ይረዳኛልና አልታወክሁም፤ ስለዚህም ፊቴን እንደ ባልጩት ድንጋይ አድርጌዋለሁ፥ ኀፍረት ላይ እንደማልወድቅም አውቃለሁ።