የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ትንቢተ ኢሳይያስ 49:25

ትንቢተ ኢሳይያስ 49:25 መቅካእኤ

ጌታ ግን እንዲህ ይላል፦ ከአንቺ ጋር የሚጣሉትን እጣላቸዋለሁ፥ ልጆችሽንም አድናለሁና፥ በኃያላን የተማረኩ እንኳን ይወሰዳሉ፥ የጨካኞች ብዝበዛም ቢሆን ያመልጣል።