የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ትንቢተ ኢሳይያስ 49:15

ትንቢተ ኢሳይያስ 49:15 መቅካእኤ

በውኑ ሴት ከማኅፀንዋ የተወለደው ሕጻን ልጇን ትረሳለች? ርህራሄ አልባስ እስክመሆን ትደርሳለች? አዎን፥ እርሷ ትረሳ ይሆናል፥ እኔ ግን አልረሳሽም።