የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ትንቢተ ኢሳይያስ 47:14

ትንቢተ ኢሳይያስ 47:14 መቅካእኤ

እነሆ፥ እንደ እብቅ ይሆናሉ፥ እሳትም ያቃጥላቸዋል ሰውነታቸውንም ከነበልባል ኃይል አያድኑም፤ እርሱም ሰው እንደሚሞቀው ፍም፥ ወይም በፊቱ ሰው እንደሚቀመጥበት እሳት ዓይነት አይደለም።