የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ትንቢተ ኢሳይያስ 42:3-4

ትንቢተ ኢሳይያስ 42:3-4 መቅካእኤ

የተቀጠቀጠን ሸንበቆ አይሰብርም፥ የሚጤስንም ክር አያጠፋም፤ በእውነት ፍርድን ያወጣል። በምድርም ፍርድን እስኪያደርግ ድረስ ያበራል እንጂ አይጠፋም፤ አሕዛብም በስሙ ይታመናሉ።