ትንቢተ ኢሳይያስ 41:1

ትንቢተ ኢሳይያስ 41:1 መቅካእኤ

ደሴቶች ሆይ፥ በፊቴ ዝም በሉ፤ አሕዛብም ኃይላቸውን ያድሱ፤ ይቅረቡም በዚያን ጊዜም ይናገሩ፤ ለፍርድ በአንድነት እንቅረብ።