የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ትንቢተ ኢሳይያስ 11:2-3

ትንቢተ ኢሳይያስ 11:2-3 መቅካእኤ

የጌታ መንፈስ፤ የጥበብና የማስተዋል መንፈስ፤ የምክርና የኃይል መንፈስ፤ የዕውቀትና ጌታን የመፍራት መንፈስ ያርፍበታል። ጌታን በመፍራት ደስ ይለዋል፤ ዐይኑ እንዳየ አይፈርድም፤ ጆሮውም እንደሰማ አይበይንም።