የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ወደ ዕብራውያን 13:14-15

ወደ ዕብራውያን 13:14-15 መቅካእኤ

በዚህ ነዋሪ የሆነች ከተማ የለችንም፤ ነገር ግን ወደ ፊት የምትመጣዋን ከተማ እንፈልጋለን። እንግዲህ ዘወትር ለስሙ የሚመሰክሩ የከንፈሮችን ፍሬ ለእግዚአብሔር የምስጋናን መሥዋዕት አድርገን በእርሱ በኩል እናቅርብለት።