ሄኖስም ዘጠና ዓመት ሲሆነው፥ ቃይናንንም ወለደ፥ ሄኖስም ቃይናንን ከወለደ በኋላ ስምንት መቶ ዐሥራ አምስት ዓመት ኖረ፥ ሌሎች ወንድ እና ሴት ልጆችም ወለደ። ሄኖስም የኖረበት ዘመን ሁሉ ዘጠኝ መቶ አምስት ዓመት ሆነ፥ ሞተም። ቃይናንም ሰባ ዓመት ሲሆነው፥ መላልኤልን ወለደ፥ ቃይናንም መላልኤልን ከወለደ በኋላ ስምንት መቶ አርባ ዓመት ኖረ፥ ሌሎች ወንድ እና ሴት ልጆችም ወለደ። ቃይናንም የኖረበት ዘመን ሁሉ ዘጠኝ መቶ ዐሥር ዓመት ሆነ፥ ሞተም።
ኦሪት ዘፍጥረት 5 ያንብቡ
ያጋሩ
ሁሉንም ሥሪቶች ያነጻጽሩ: ኦሪት ዘፍጥረት 5:9-14
ጥቅሶችን ያስቀምጡ፣ ያለበይነመረብ ያንብቡ፣ አጫጭር የትምህርት ቪዲዮዎችን ይመልከቱ እና ሌሎችም!
ቤት
መጽሐፍ ቅዱስ
እቅዶች
ቪዲዮዎች