ኦሪት ዘፍጥረት 42:7

ኦሪት ዘፍጥረት 42:7 መቅካእኤ

ዮሴፍም ወንድሞቹን ገና ሲያያቸው ወዲያውኑ ዐወቃቸው፤ ነገር ግን እንደማያውቃቸው ሆኖ፥ “ከየት የመጣችሁ ናችሁ?” ብሎ በቁጣ ቃል ተናገራቸው። እነርሱም፥ “እህል፤ ለመሸመት ከከነዓን ምድር የመጣን ነን” ብለው መለሱለት።

ቪዲዮ ለ {{ዋቢ_ሰዉ}}