ኦሪት ዘፍጥረት 4:1-2

ኦሪት ዘፍጥረት 4:1-2 መቅካእኤ

አዳምም ሚስቱን ሔዋንን አወቀ፥ እሷም ፀነሰች፥ ቃየንንም ወለደች። እርሷም፦ “ወንድ ልጅ በጌታ ርዳታ አገኘሁ” አለች። ደግሞም፥ ወንድሙን አቤልን ወለደች። አቤልም በግ ጠባቂ ነበረ፥ ቃየንም መሬትን የሚያርስ ነበረ።

ቪዲዮ ለ {{ዋቢ_ሰዉ}}