የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ኦሪት ዘፍጥረት 39:22-23

ኦሪት ዘፍጥረት 39:22-23 መቅካእኤ

ስለዚህ የወህኒው አዛዥ ዮሴፍን የእስረኞች ሁሉ አለቃ አደረገው፤ በእስር ቤቱ ላለውም ነገር ሁሉ ኀላፊ ሆነ። እግዚአብሔር ከዮሴፍ ጋር ሆኖ ሥራውን ሁሉ ያሳካለት ስለ ነበር፥ የወህኒ ቤት አዛዡ በዮሴፍ ኀላፊነት ሥር ስላለው ስለማንኛውም ጉዳይ ሐሳብ አይገባውም ነበር።

ቪዲዮ ለ {{ዋቢ_ሰዉ}}