ኦሪት ዘፍጥረት 29:20

ኦሪት ዘፍጥረት 29:20 መቅካእኤ

ያዕቆብም ስለ ራሔል ሰባት ዓመት ተገዛ፥ እርሷንም ይወድዳት ስለ ነበረ በእርሱ ዘንድ እንደ ጥቂት ቀን ሆነለት።

ቪዲዮ ለ {{ዋቢ_ሰዉ}}