የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ትንቢተ ሕዝቅኤል 7:9

ትንቢተ ሕዝቅኤል 7:9 መቅካእኤ

ዓይኔም አይራራም፥ እኔም አላዝንም፥ መንገድሽን በአንቺ ላይ እመልስብሻለሁ፥ ርኩሰቶችሽም በመካከልሽ ይሆናሉ፥ የምቀሥፍም እኔ ጌታ እንደሆንሁ ታውቃላችሁ።