ኦሪት ዘፀአት 34:29

ኦሪት ዘፀአት 34:29 መቅካእኤ

ሙሴ ከሲና ተራራ በሚወርድበት ጊዜ እንዲህ ሆነ፥ ሁለቱ የምስክር ጽላቶች ከተራራው በሚወርድበት ጊዜ በሙሴ እጅ ነበሩ፤ ሙሴ ከእግዚአብሔር ጋር ስለ ተነጋገረ ፊቱ እንዳንጸባረቀ አላወቀም ነበር።

ቪዲዮ ለ {{ዋቢ_ሰዉ}}