ኦሪት ዘፀአት 31:13

ኦሪት ዘፀአት 31:13 መቅካእኤ

“አንተ ግን ለእስራኤል ልጆች እንዲህ ብለህ ንገራቸው፦ ‘ሰንበቶቼን ፈጽሞ ጠብቁ፥ ይህ የምቀድሳችሁ ጌታ እኔ እንደሆንሁ እንድታውቁ በእኔና በእናንተ መካከል ለትውልዶቻችሁ ምልክት ነውና።

ቪዲዮ ለ {{ዋቢ_ሰዉ}}