ኦሪት ዘፀአት 28:38

ኦሪት ዘፀአት 28:38 መቅካእኤ

በአሮን ግምባር ላይ ይሆናል፥ አሮንም የእስራኤል ልጆች በሚያቀርቡትና በሚቀድሱት በቅዱስ ስጦታቸው ሁሉ ላይ ያለውን ኃጢአት ይሸከም፤ በጌታ ፊት ሞገስ እንዲሆንላቸው ቅጠሉ ሁልጊዜ በግምባሩ ላይ ይሁን።

ቪዲዮ ለ {{ዋቢ_ሰዉ}}