ኦሪት ዘፀአት 25:20

ኦሪት ዘፀአት 25:20 መቅካእኤ

ኪሩቤልም ክንፎቻቸውን ወደ ላይ ይዘረጋሉ፥ የስርየት መክደኛውንም በክንፎቻቸው ይሸፍናሉ፥ ፊታቸውም እርስ በርሱ ይተያያል፤ የኪሩቤልም ፊቶቻቸው ወደ ስርየት መክደኛው ይመለከታሉ።

ቪዲዮ ለ {{ዋቢ_ሰዉ}}