ኦሪት ዘፀአት 13:21-22

ኦሪት ዘፀአት 13:21-22 መቅካእኤ

በቀንና በሌሊትም እንዲጓዙ፥ ጌታ ቀን በደመና ዓምድ መንገድ ሊመራቸው፥ ሌሊት ደግሞ በእሳት ዓምድ ሊያበራላቸው ከፊታቸው ይሄድ ነበር። የደመና ዓምድ በቀን፥ የእሳት ዓምድ በሌሊት ከሕዝቡ ፊት ከቶ አልተለየም።

ቪዲዮ ለ {{ዋቢ_ሰዉ}}