የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ኦሪት ዘዳግም 5:24

ኦሪት ዘዳግም 5:24 መቅካእኤ

እንዲህም አላችሁ፦ ‘እነሆ፥ አምላካችን ጌታ ክብሩንና ታላቅነቱን አሳይቶናል፥ ከእሳቱም ውስጥ ድምፁን ሰምተናል፤ እግዚአብሔር ከሰው ተነጋግሮ ሰውም በሕይወት ሲኖር ዛሬ አይተናል።