ኦሪት ዘዳግም 32:5

ኦሪት ዘዳግም 32:5 መቅካእኤ

በእርሱ ፊት ክፋት ፈጽመዋል፤ ከነውራቸው የተነሣ ከእንግዲህ ልጆቹ አይደሉም፤ ወልጋዳና ጠማማ ትውልዶች ናቸው።