ኦሪት ዘዳግም 28:4

ኦሪት ዘዳግም 28:4 መቅካእኤ

“የማሕፀንህ ፍሬ፥ የምድርህ አዝመራ፥ የእንስሳትህ ግልገሎች፥ የከብትህ ጥጃ፥ የበግና የፍየል ግልገሎችህም ይባረካሉ።