ኦሪት ዘዳግም 28:11

ኦሪት ዘዳግም 28:11 መቅካእኤ

ጌታ ሊሰጥህ ለአባቶችህ በማለላቸው ምድር በሆድህ ፍሬ፥ በከብትህ ፍሬ፥ በእርሻህም ፍሬ፥ ብልጽግና ይሰጥሃል።