የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ወደ ቈላስይስ ሰዎች 1:26-27

ወደ ቈላስይስ ሰዎች 1:26-27 መቅካእኤ

ይህም ቃል ከዘመናትና ከትውልዶች ጀምሮ ተሰውሮ የነበረ ምሥጢር ነው፤ አሁን ግን ለቅዱሳኑ ተገልጦአል፤ ለእነርሱም እግዚአብሔር በአሕዛብ ዘንድ ያለው የዚህ ምሥጢር ክብር ባለጠግነት ምን እንደሆነ ሊያሳውቅ ወደደ፤ ምሥጢሩም የክብር ተስፋ የሆነው በእናንተ ያለው ክርስቶስ ነው።

Free Reading Plans and Devotionals related to ወደ ቈላስይስ ሰዎች 1:26-27