የሐዋርያት ሥራ 8:37

የሐዋርያት ሥራ 8:37 መቅካእኤ

ፊልጶስም “በፍጹም ልብህ ብታምን፥ ተፈቅዶአል፤” አለው። መልሶም “ኢየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ እንደሆነ አምናለሁ፤” አለ።