የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

የሐዋርያት ሥራ 10:34-35

የሐዋርያት ሥራ 10:34-35 መቅካእኤ

ጴጥሮስም አፉን ከፍቶ እንዲህ አለ “እግዚአብሔር ለሰው ፊት እንዳያደላ ነገር ግን በአሕዛብ ሁሉ እርሱን የሚፈራና ጽድቅን የሚያደርግ በእርሱ የተወደደ እንደሆነ በእውነት አስተዋልሁ።