2ኛ መጽሐፈ ሳሙኤል 5:23

2ኛ መጽሐፈ ሳሙኤል 5:23 መቅካእኤ

ስለዚህም ዳዊት ጌታን ጠየቀ፤ ጌታም እንዲህ አለው፤ “በኋላቸው ዞረህ በሾላው ዛፍ ፊት ለፊት ግጠማቸው እንጂ በቀጥታ ወዳሉበት አትውጣ፤