2ኛ መጽሐፈ ነገሥት 7:1

2ኛ መጽሐፈ ነገሥት 7:1 መቅካእኤ

ኤልሳዕም “እግዚአብሔር የሚለውን ስማ! ነገ ይህን ጊዜ በሰማርያ ሦስት ኪሎ ምርጥ ስንዴ ወይም ስድስት ኪሎ ገብስ በአንድ ጥሬ ብር ይሸመታል” ሲል መለሰለት።