2ኛ መጽሐፈ ነገሥት 5:3

2ኛ መጽሐፈ ነገሥት 5:3 መቅካእኤ

አንድ ቀን እመቤትዋን፥ “ጌታዬ ንዕማን በሰማርያ ወደሚገኘው ነቢይ ቢሄድ መልካም ይመስለኛል! ነቢዩ ከዚህ የቆዳ በሽታው ሊያነጻው ይችላል!” አለቻት።