የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

2ኛ መጽሐፈ ነገሥት 5:13

2ኛ መጽሐፈ ነገሥት 5:13 መቅካእኤ

የንዕማንም አሽከሮች ወደ እርሱ ቀረብ ብለው፥ “ጌታችን ሆይ፥ ነቢዩ ሌላ ከባድ ነገር እንድታደርግ ቢያዝህ ኖሮ ትፈጽመው ነበር፤ ታዲያ ነቢዩ ባዘዘህ መሠረት ታጥበህ ከበሽታህ መንጻት ምን ይከብድሃል?” አሉት።