የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

2ኛ መጽሐፈ ነገሥት 5:11

2ኛ መጽሐፈ ነገሥት 5:11 መቅካእኤ

ንዕማን ግን ተቆጥቶ ወደ አገሩ ለመመለስ ተነሣ፤ እንዲህም እያለ ያጉረመርም ነበር፤ “እኔ እኮ ነቢዩ መጥቶ ወደ እግዚአብሔር በመጸለይ የቆዳው በሽታ ባረፈበት ገላዬ ላይ እጆቹን በመወዝወዝ ይፈውሰኛል ብዬ አስቤ ነበር!