የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

2ኛ መጽሐፈ ነገሥት 4:34

2ኛ መጽሐፈ ነገሥት 4:34 መቅካእኤ

ከዚህም በኋላ አፉን ከአፉ፥ ዐይኖቹን ከዐይኖቹ፥ እጆቹን ከእጆቹ ጋር ገጥሞ በልጁ ሬሳ ላይ ተጋደመ፤ ኤልሳዕም ተዘርግቶ እንደ ተጋደመበት የልጁ ሰውነት መሞቅ ጀመረ።