1ኛ መጽሐፈ ሳሙኤል 18:4

1ኛ መጽሐፈ ሳሙኤል 18:4 መቅካእኤ

ዮናታን የለበሰውን ካባ አውልቆ ከነጦር ልብሱ፥ በተጨማሪም ሰይፉን፥ ቀስቱንና መታጠቂያውን ሰጠው።