1ኛ የዮሐንስ መልእክት 3:20-21

1ኛ የዮሐንስ መልእክት 3:20-21 መቅካእኤ

ልባችን ቢወቅሰን እንኳ እግዚአብሔር ከልባችን ይልቅ ታላቅ ነውና ሁሉንም ያውቃል። ወዳጆች ሆይ፥ ልባችን የማይወቅሰን ከሆነ በእግዚአብሔር ዘንድ ድፍረት አለን፤