ትንቢተ ሶፎንያስ 1:7

ትንቢተ ሶፎንያስ 1:7 አማ05

የእግዚአብሔር ፍርድ ቀን ስለ ቀረበ በእግዚአብሔር ፊት ዝም በሉ፤ እግዚአብሔር ሕዝቡን ለመሥዋዕት እንደሚታረድ እንስሳ አሳልፎ ለመስጠት እየተዘጋጀ ነው፤ ይሁዳን የሚበዘብዙ ጠላቶችንም ለይቶ አዘጋጅቶአል።

ቪዲዮ ለ {{ዋቢ_ሰዉ}}