የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ትንቢተ ዘካርያስ 10:1

ትንቢተ ዘካርያስ 10:1 አማ05

እግዚአብሔር በበልግ ወራት ዝናብ እንዲሰጣችሁ ለምኑት፤ ዝናብ ያዘለ ደመናን የሚልክ እግዚአብሔር ነው፤ ዝናብንና የመስክ አትክልትን ለሁሉም የሚሰጥ እርሱ ነው።