የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

የዮሐንስ ራእይ 2:26-28

የዮሐንስ ራእይ 2:26-28 አማ05

ድል ለሚነሣ፥ በሥራዬም ላይ እስከ መጨረሻ ለሚጸና በአሕዛብ ላይ ሥልጣን እሰጠዋለሁ፤ ‘በብረትም በትር ይገዛቸዋል፤ እንደ ሸክላ ዕቃም ቀጥቅጦ ያደቃቸዋል፤’ ይህም ሥልጣን እኔ ከአባቴ እንደ ተቀበልኩት ዐይነት ነው፤ የንጋትንም ኮከብ እሰጠዋለሁ።