የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

የዮሐንስ ራእይ 13:1

የዮሐንስ ራእይ 13:1 አማ05

ከዚህ በኋላ አንድ አውሬ ከባሕር ሲወጣ አየሁ፤ ዐሥር ቀንዶችና ሰባት ራሶች ነበሩት፤ በቀንዶቹም ላይ ዐሥር ዘውዶች ነበሩ፤ በራሶቹም ላይ የስድብ ስሞች ነበሩ።