መጽሐፈ መዝሙር 94:16

መጽሐፈ መዝሙር 94:16 አማ05

ዐመፀኞችን ለመቃወም ከጐኔ የሚቆም ማነው? ከክፉ አድራጊዎችስ ጋር ስለ እኔ የሚከራከር ማን ነው?