መጽሐፈ መዝሙር 78:71-72

መጽሐፈ መዝሙር 78:71-72 አማ05

ከበጎች እረኝነት አውጥቶም፥ የእስራኤል ንጉሥና የእግዚአብሔር ሕዝብ ጠባቂ አደረገው። ዳዊትም በፍጹም ቅንነት ጠበቃቸው፤ በጥበብም መራቸው።